ጥያቄ - አቶ ጆንሰን ስሜቴ የተረጋጋ ነው ብለህ ታምናህ?
መልስ -- አዎ እንደዛ ነበርኩኝ
ጥያቄ --- ምን ያህል ጊዜ ራስህን አጥፍተህ ታውቃለህ?
መልስ --- አራት ጊዜ
ጥያቄ - --ተከሳሽ 3 ልጆች አላት፡፡ ልክ ነው?
መልስ --- አዎ
ጥያቄ --- ከእነዚህ ውስጥ ወንዶች አሉ?
መልስ --- የሉም
ጥያቄ --- ሴቶችስ?
ጥያቄ --- ዛሬ ጠዋት በችሎት መሀላ ስትሰጥ እዛው ፍርድ ቤት ውስጥ ነበርክ?
ጥያቄ-----ስለዚህ እስክትመለስ ድረስ ሄደህ ነበር ማለት ነው?
ጥያቄ ---በዚህ ከተማ ውስጥ ህይወትህን በሙሉ ኖረሃል?
መልስ --- አይ ገና ነኝ፡፡

Hhhhhhhh is amazing 😀😀😀😀
ReplyDelete